"የኤም 23 አማጽያንና የሩዋንዳ ኃይሎች ዛሬ ማለዳ በምሥራቅ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የከፈቱት አዲስ ጥቃት፣ የተናጠል ተኩስ ማቆም እንደሚያደርጉ አማጺያኑ የሰጡት መግለጫ “ማሳሳቻ” መሆኑን ...
ኢትዮጵያ ከተጋረጠባት የሰላም እጦት እንድትወጣ የሃይማኖት አባቶች የፀሎት እና የሰላም ጥሪ አቅርበዋል። የሃይማኖት አባቶቹ፣ ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሔደ ዝግጅት ላይ ለተፋላሚ ሃይሎች የሰላም ጥሪ ያቀረቡ ሲኾን፣ የፀሎት አዋጅም አውጀዋል፡፡ በኢትዮጵያ የሲቪል እና የሙያ ማኅበራት ኮንግረስ አዘጋጅነት ሐሙስ ጥር 29 ...
"የመካከለኛው ምሥራቅ ሪቪየራ (የባሕር ዳር መዝናኛ)" ሲሉ ወደጠሩት ለመቀየር ላላቸው ሃሳብ ወታደሮችን የመላክ ዕቅድ እንደሌላቸው ኋይት ሐውስ ትላንት ረቡዕ አስታውቋል፡፡ ፍልጤማዊያኑ ወደ ሌላ ...